Bota Logo

ቦታዎች እየተጫኑ ነው...

ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ የንግድ ቦታዎች በ ቦታ (Bota)

Find Your Commercial Space in Ethiopia

ሱቆች፣ ቢሮዎች፣ ባንኮች፣ ካፌዎች እና አዳዲስ ህንፃዎችን በአዲስ አበባ እና በመላ ኢትዮጵያ በቀላሉ በ ቦታ (Bota) ያግኙ።

0 Commercial Spaces
0 🏗️ New Buildings
30+ Cities Covered
ቦታ • BOTA Commercial Real Estate Ethiopia
ሱቆች
ቢሮዎች
ካፌ እና ሬስቶራንት

ንግድ ቤቶች

Explore Categories

በምድብ የተከፋፈሉ የንግድ ቦታዎች

የሚፈልጉትን የቦታ አይነት በመምረጥ አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ አማራጮችን ይመልከቱ

Why Choose Bota

ለስራዎ ተስማሚ ቦታ ለማግኘት የቀረበ አገልግሎት

የእርስዎን ምርጫ የሚያሟላ ቦታ በፍጥነት እና በቀላሉ ያግኙ

ዘመናዊ ፍለጋ

በምድብ፣ በክፍለ ከተማ እና በዋጋ ደረጃ በመለየት የሚፈልጉትን የንግድ ቦታ በሰከንዶች ውስጥ ያግኙ።

አዳዲስ ህንፃዎች

አዲስ የተገነቡ ህንፃዎችን እና ክፍት ቦታዎችን በቀጥታ ከባለቤቶች እና ኤጀንቶች ያግኙ።

ቀጥታ ግንኙነት

በስልክ ወይም በ WhatsApp በቀጥታ በመደወል ፈጣን መረጃ ያግኙ።

ተወደዱ ቦታዎች

የወደዷቸውን ንብረቶች ምልክት በማድረግ በኋላ ላይ በቀላሉ ይመልከቷቸው።

Testimonials

የደንበኞቻችን አስተያየት

በ ቦታ (Bota) አማካኝነት ቦታ ያገኙ ደንበኞች ምስክርነት

"በቦታ (Bota) አማካኝነት በቦሌ አትላስ ለስራዬ ተስማሚ ሱቅ አግኝቻለሁ:: መድረኩ በጣም ፈጣን እና ግልጽ መረጃ ይሰጣል!"

ብርሃን ገብረ - የሱቅ ባለቤት

"ለድርጅታችን ቢሮ በካዛንችስ ለመፈለግ አላስፈላጊ ድካም ተግልገናል:: በጣም እናመሰግናለን!"

ሳሙኤል ታደሰ - የድርጅት ስራ አስኪያጅ

"አዳዲስ ህንፃዎች ክፍል ላይ በ 4 ኪሎ ለካፌ የሚሆን ቦታ በቀላሉ አግኝቻለሁ::"

ሄለን አደም - የካፌ ባለቤት